የኩኪ አይነት |
የሚቆይበት ጊዜ |
ሀ. በሳይት የሚሰራ ኩኪ
እንደምዝገባ፣ መግባት ወይም ሎጂን፣ ሽልማቶችን መምረጥን እና የድረ-ገፅ አፈፃፀማችንን ከፍ ማድረጊያ ያሉትን አካቶ ይህንን ኩኪ ጎብኚው ለተግባሮቻችንን/ፈንክሽኖቻችንን ተደራሽ እንዲሆን ለማስቻል እንጠቀምበታለን፡፡ ድረ-ገፁ ይህንን ኩኪ እንዲጠቀም ካልፈቀዱ የተወሰኑትን ፈንክሽኖች (ለምሳሌ ከሲስተም ዘግቶ የመውጣት - ሎግ አውት መጀመር) ተደራሽ መሆን ወይም ማግኘት አይችሉም፡፡ |
ቋሚ (እንደአስፈላጊነቱ) |
ለ. የሳይት መተንተኛ ኩኪ
ይህንን ኩኪ ሳይታችንን ላገኙ ወይም ሳይታችን ተደራሽ ለሆነላቸው የደንበኞች ብዛታችን እንዲሁም የፖይንት ሪዋርድ ሲስተም በተመለከተ ዳታ ለመሰብሰብ እና ለመተንተን እንጠቀምበታለን፡፡ እነዚህ ኩኪዎች ፈንክሽኑን እንድናሻሽል እና የጎብኚውን ልምድ ከፍ ለማድረግ ይረዱናል፡፡ |
180 ቀናት |
ሐ. የደንበኛ ምርጫ ኩኪ
ይህንን ኩኪ እንደ መድረሻ ቦታ፣ ቋንቋ ያለውን እንዲሁም ጎብኚው ለእኛ የሚሰጠውን ሌላ መረጃ አካቶ የደንበኛውን ምርጫ ለማወቅ እንጠቀምበታለን፡፡ ይህ ኩኪ የጎብኚውን ልምድ ያሻሽላል እና በግሉ እንደሚስማማው የተስተካከለ እንዲሆን ያደርገዋል፡፡ |
180 ቀናት |
መ. የማስታወቂያ ወይም የኢላማ ኩኪ
ይህን ኩኪ በጎብኚው ላይ አግባብነት የሌለው እና ደግሞ የሚታይ ማስታወቂያን ለመገደብ እንጠቀምበታለን፡፡ ይህ ፈንክሽን የጎብኚውን ብሮዝ የማድረግ ፍላጎት ለደብሊኤ መተንተኛ በመላክ የሚሰራ ሲሆን ይህም በጎብኚ ፍላጎት ላይ የተመሠረተ ማስታወቂያን ብቻ እንዲያመጣ ያደርገዋል፡፡ |
180 ቀናት |
ሠ. የማህበራዊ ሚዲያ ኩኪዎች
ይህንን ኩኪ በጎብኚው የማህበራዊ ሚዲያ ጎብኚው የሚያካፍለውን/የሚለቀውን ይዘት በደብል ኤ ሳይት እንዲለቀው የሚፈቅድ የመልቀቅ ፈንክሽንን ለማስቻል እንጠቀምበታለን፡፡ |
180 ቀናት |